ኢትዮጵያ የአፍሪካን አጀንዳ በተመለከተ ምን ያህል አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላለች?

ኢትዮጵያ የአፍሪካን አጀንዳ በተመለከተ ምን ያህል አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላለች?

በታደሰ ሻንቆ

ኢትዮጵያ ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ ለማድረግ የአፍሪካን 2063 ግቦች አጣቅሳ የተለየ ትልም መንደፍ አያስፈልጋትም፡፡ የውስጥ ሰላሟን ከማስተማመን ጋር አሁን የተያያዘችውን የትስስርና የግስጋሴ ፖሊሲ በማጎላመስ…