ሕገወጥ ደላሎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን ማረጋገጡን ፓርላማው አስታወቀ
ሕገወጥ ደላሎች አሁንም በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ መሰማራታቸውን በድንገተኛ የመስክ ምልከታ ማረጋገጡን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብና በጎፋ…