ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ ‘ምጥጥን’ አዲስ አሰራር እና 40 ፐርሰንት የሚሆነውን ሰራተኛ እጣ ፈንታ

– የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል በማለት በዛሬው ዕለት ተናግረዋል

– ሰራተኞች ደግሞ ብሄርን መሰረት ባደረገ ‘ምጥጥን’ የሚባል አሰራር ከስራችን ተባረን ጎዳና ልንወጣ ነው በማለት ለሚድያችን ተናግረዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/40-fd7