የአፋብኃ እና የአፋሕድ የአንድነት ጉዞ እየሰመረ መሆኑ ተሰምቷል።
ሁለቱም ድርጅቶች “ለአንድ ዓላማ እየታገልን በተናጠል የምናደርገው ጉዞ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ በመሆኑ፡ አንድነታችን ለአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት አማራጭ የሌለው ብቸኛ መንገዳችን ነው” በሚል በቅርቡ አንድነታቸውን እንደሚያበስሩ ነው የተሰማው።
የሁለቱ ድርጅቶች ወደ አንድ መምጣት ያስጨነቀው አገዛዝ ስርዓቱ፡ ከወዲሁ ሊያሰናክሉልኝ ይችላሉ ያላቸው እኩይ ተግባራት ላይ ተጠምዷል።