በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ

በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ

ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች መሬት ባንክ መግባታቸው የታወቀ ሲሆን ጉዳዩ ያጋጠማቸው ነዋሪዎች ህዝቡ በየክፍለ ከተማው እየሄደ ቼክ እንዲያስደርግ መክረዋል

ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/be1