‘የአምባገነኗ’ ዮዲት ጉዲት ታሪክን የሚዳስሰው የባና ደስታ የድምፅ ድራማ

ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናዮችን ያሳተፈ ‘ዘ አቢሲኒያን’ (አቢሲኒያውያን) የተሰኘ የድምጽ ድራማ ተለቅቋል።
ድራማው ጥንታዊ እና የዓለማችን የቁንጮ ማማ ላይ ከደ?…