ከሕዝብ በተሰበሰበ ገንዘብ የተቋቋሙ ኩባንያዎች አክሲዮኖችን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎችንም እንዲያቀርቡ ተጠየቁ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከሕዝብ ገንዘብ በመሰብሰብ የተቋቋሙና በተለይም በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍና ኢንዱስትሪ ሳይገደብ፣ ከ50 በላይ የአክሲዮን ባለቤቶች ያሏቸው ኩባንያዎች፣ ስለተቋማቸው በርካታ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲያቀርቡለት ጠይቋል፡፡ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017…