የጂቡቲ መንግሥት የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ አይገባም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ
ከሰሞኑ የጂቡቲ መንግሥት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር ጥሶ በንፁኃን ዜጎች ላይ የፈጸመው የድሮን ጥቃት በዝምታ ሊታለፍ እንደማይገባ፣ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የአፋር አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ግንባርና የአፋር ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የጂቡቲ…