የከበሩ ማዕድናትና ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ከኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ የወሮታ ክፍያ መወሰኛ መመርያ ወጣ
ገንዘብ ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ፣ የንግድ ማጭበርበር፣ የከበሩ ማዕድናትና የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውርን በተመለከተ በጥቆማ የሚቀርብ መረጃ አሰጣጥ፣ አመዘጋገብ፣ አያያዝና የወሮታ ክፍያን የሚወስን መመርያ አወጣ። ከጥር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ የሆነው የገንዘብ ሚኒስቴር መመርያ ቁጥር 1042/2017 ወሮታ የሚከፈልበትን…