ከምርጫ ቦርድ ማሻሻያ አዋጅ በርካታ ድጋጌዎች እንዲሻሩና በአዲስ እንዲተኩ ኢሕአፓ ጠየቀ

ከምርጫ ቦርድ ማሻሻያ አዋጅ በርካታ ድጋጌዎች እንዲሻሩና በአዲስ እንዲተኩ ኢሕአፓ ጠየቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011ን ለማሻሻል የቀረቡ በርካታ ድንጋጌዎች ተሽረው በአዲስ እንዲተኩ፣ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ብዙዎቹ ድንጋጌዎች ገዳቢና የዴሞክራሲ ሥርዓት ያቀጭጫሉ ብሏል፡፡ ፓርቲው ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም….