አይኤምኤፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ላይ ጥያቄ አነሳ

አይኤምኤፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ላይ ጥያቄ አነሳ

ምክረ ሐሳቡ ተቀባይነት ካላገኘ በቀረበው ብድር ማዕቀፍ ላይ ቅድመ ሁኔታ ሊጥል ይችላል የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በቅርቡ በሕዝብ በተወካዮች ምክር ቤት በፀደቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸው መሠረታዊ ማሻሻያዎች ሳይካተቱ መቅረታቸውን…