የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የሴት ተመራጭ አባላት ሰብሳቢ ለጉብኝት በሄዱበት ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸው ታወቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በዛሬው ዕለት የዘንድሮውን የፓርላማ መክፈቻ ፕሮግራም ታድመዋል። ከእነዚህ የህዝብ እንደራሴዎች ዘንድሮ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ የሚቀጥሉም፣ የማይቀጥሉም እንደሚኖሩ ይጠበቃል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/rdrcjyu5