ወታደራዊ ኦራሉና ሞርተር ተማርኳል!

ወታደራዊ ኦራሉና ሞርተር ተማርኳል!
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ አደም አሊ ስም ባወጀው ዘመቻ የተጠናከረ ውጊያ እያደረገ ነው።
ዛሬ መስከረም 14/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ እየተደረገ በሚገኘው ውጊያ ሞርተር 82ና ሞርተር 120ን ጨምሮ አንድ ወታደራዊ ኦራል እና በርካታ ክላሽንኮቭ መሣሪያ በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ ታውቋል።