“ሊበርጢኖን”
“ሊበርጢኖን የተባለው ስብስብ የቅዱስ የአስጢፋኖስን ተግሳጽ ከመቀበል ይልቅ አሴረበት፡፡ ሴራውን ያልተረዳውን ህዝብ አንሳስቶ አዘመተበት ፡፡ በመጨረሻም ገደለው፡፡ ዛሬ የማቀርብላችሁ ምስክርነት እስጢፋኖስ የተገደለበትን ሴራ የሚያሳስብና እንዳይደገም የሚያስተምረው በአብነቱ ትምህርት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
“ከአቡነ ማትያስ ጀምሮ በዚህ ዘመን ያለን ካህናትና እናንተ ሁላችሁ ከብልጽግና መንግሥት ጋራ ተቆራኝታችሁ ወደ ሰማእቱ ታዴወስ ሄዳችሁ እሳቸው የሚሰጧችሁን ንስሐ በመቀበል የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሚሰይመው ዳኛ እጃችሁን ብትሰጡና ፍትህ ቢፈጸም መሬት ትጽዳለች፡፡ አየሩም ይጸዳል ወንዞችም ይጠራሉ፡፡ ከዚህ የተሻለ ኢትዮጵያን የሚፈውስ ፍቱን
አብነት የሚገኛ አይመስለኝም፡፡”
ይህንን እጅግ ብስለት ያለውንና ወቅቱን የዋጀ ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ሊበርጢኖን”