ስለዓለም የተነሳው ዘርፈ ብዙ ትግል ለአፍሪካ ምኗ ነው?

ስለዓለም የተነሳው ዘርፈ ብዙ ትግል ለአፍሪካ ምኗ ነው?

(የነፍስ ወይስ የአጋዥነት ትግሏ?) በታደሰ ሻንቆ

ቀደም ብሎ እንደተነገረው የዓለማችን ችግሮችና አደጋዎች ባለ ብዙ ፈርጅ መፍትሔንና ትግግዞችን የሚሹ ናቸው፡፡ ከትንንሽ እስከ ትልልቅ አገሮች ያለው የጥቅም ግብግብ…