የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል መንግሥትንና የፋኖ ኃይልን ለማደራደር ችግሮች እንደገጠሙት ተናገረ

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል መንግሥትንና የፋኖ ኃይልን ለማደራደር ችግሮች እንደገጠሙት ተናገረ

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የፌዴራል መንግሥትንና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ኃይል ለማደራደር የገጠሙትን ችግሮች ይፋ አደረገ፡፡  ከችግሮቹ መካከል መንግሥት ለድርድሩ ያለው ፍላጎት ዝቅተኛ መሆን፣ አኅጉራዊና ቀጣናዊ ተቋማት ሁለቱን አካላት ለማደራደር የመንግሥትን ፍላጎት መሠረት ያደረገ…