በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት መሥሪያ ቦታቸው ከፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች አብዛኛዎቹ ወደ ልመና መሰማራታቸው ተነገረ፡፡ በልማት የተነሱና ምትክ ቦታ ያልተሰጣቸው አብዛኛዎቹ አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች፣ በቤተ ክርስቲያን በርና በጎዳናዎች ላይ ለልመና መሰማራታቸውን፣ የአዲስ…