በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ ተሰማ
በአጭር ቀናት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ተብሏል የትግራይ የፀጥታ ኃይል በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ቁልፍ አመራሮች ‹‹በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተሰጣቸውን ኃላፊነት መወጣት አልቻሉም›› በሚል፣ ከሥልጣን እንዲነሱ መወሰኑን ይፋ…