‹‹ሥርዓት ሊያናጋ የሚችል ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያለውን የሙስና ወንጀል መቆጣጠር እየተቻለ ነው›› ፀረ ሙስና ኮሚሽነር
በሀብት ማስመለስ አዋጁ አሥር ዓመት ወደ ኋላ ተመልሶ የሚታየው የፍታብሔር እንጂ የወንጀል ጉዳይ አይደለም የፍትሕ ሚኒስቴር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነሩ ተቋማዊ የሆኑና ሥርዓታዊ የሆኑ ሥርዓቱን ሊያናጉ የሚችሉ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያላቸውን የሙስና ወንጀሎች…