አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው በጀት ዓመት መጨረሻ 25 በመቶ እንደሚሆን ተነበየ
የዋጋ ንረትንና የብር አቅም መዳከምን ለመከላከል ጠንካራ የፖሊሲ ምላሽ ያስፈልጋል ብሏል በያሬድ ንጉሤ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት አኃዝ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 አጋማሽ ድረስ 25 በመቶ እንደሚደርስ ተነበየ፡፡ አይኤምኤፍ ይህንን ያስታወቀው ኢትዮጵያን አስመልክቶ ረቡዕ ጥር…