የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ

የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ

የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኃላፊዎች ስለጉዳዩ የተለያዩ ምላሾችን ሰጥተዋል ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት በተገኘ 60 ሚሊዮን ዶላርና የፌዴራል መንግሥት ባቀረበው አንድ ቢሊዮን ብር ድጋፍ፣ የትግራይ ክልል የቀድሞ የፀጥታ ኃይሎችን ትጥቅ በማስፈታት ከሠራዊት የማሰናበትና መልሶ የማቋቋም (DDR)…