ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጣረሳል በሚል ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
‹‹ሕገ መንግሥቱ ወደፊት ይሻሻላል ብሎ ሕግ ማውጣት የሕግ አስተሳሰብ ሳይሆን የፖለቲካ አስተሳሰብ ነው›› የሕግ ምሁራን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጥያቄ ተነስቶበት ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የፀደቀው የአጠቃላይ ትምህርት…