ጉባዔና ምርጫ አድርጎ ርክክብ የፈጸመው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲፈጽም ተጠየቀ
ምርጫው የምክር ቤቱን ሕግና ደንብ ያላከበረ በመሆኑ እንደገና እንዲካሄድ ይጠየቃል ተብሏል
ከሁለት ሳምንታት በፊት ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. 18ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በማድረግ ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንትና የቦርድ አባላትን በመምረጥ፣ የሥልጣን ርክክብ ፈጽሞ የነበረው የአዲስ አበባ…