ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለፁ
“አሁን ላይ ባለው የአካውንት ክፈቱ ጥያቄ የተማረረው ማህበረሰብ አካውንት ቢከፍት እንኳን መነሻውን ብር ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለም፣ ስለዚህ እኛ ሰራተኞች ስራችንን ከምናጣ ብለን ይህንን ብር ከኪሳችን ለመሙላት እንገደዳለን።”
መረጃ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/yp9drxtd