አብይና የኢሰመኮ ሹመኞቹን ማመን ቀብሮ ነው

አብይና ሹመኞቹን ማመን ቀብሮ ነው ! …… Ethiopian Human Rights Commission ኢሰመኮ ” በዚህ ኮሚሽን ተገዶ የሚኖር፣ ተገፍቶ የሚወጣ ኮሚሽነር መኖር የለበትም እኔን ጨምሮ ” – ይህንን ያለው ትላንት የሕወሓት አሽከርና ተላላኪ የነበረው ዛሬ ለኦሕዴድ እና ለአብይ አሕመድ በአሽከርነት የሚላላከው ብርሃኑ አዴሎ ነው ። …….. ተጣርቶ በኮሚሽኑ ሰራተኞች ከቀረበው 280 ገፅ ገደማ ሪፖርት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቀናንሶ በወዲ አዴሎ እንዲቀርብ የተደረገው 152 ገፅ ነው። ……. በተላላኪነት የተሾመው ብርሃኑ አዴሎ የተሰጠውን ተልዕኮ ይዞ ሲሾም በዋናነት ስራው ኮሚሽነሮቹ ስራ እንዲለቁ እየጠራ የእጅ አዙር ጫና ማድረግ ነበር ……. ሪፖርቶችን ማጣጣል እና አቅጣጫ ማስቀየር ዋና ግቡ ሆኖ አድርጎታል አሁንም እያደረገው ነው…. ለዚህ ደግሞ በቂ ማስረጃ አለ ….. የነጮች ተላላኪ በሚል ሽፋን በኮሚሽኑ ሰራተኞች ላይ የሚደረገው የደሕንነት መስሪያ ቤቱ ማስፈራሪያ እና ከኮሚሽኑ እንዲለቁ የሚደረግ ጫና አሁንም እንደቀጠለ ማስረጃዎች አሉ……. የአብይ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ እና ስቃይ ለመደበቅ ኮሚሽኑን በብልፅግና አማሳኞች እና ጀሌዎች ለመሙላት የሚደረገው ስራ እንደቀጠለ ነው። ……. ሙሉ ሪፖርቱ ይፋ ካልተደረገ በስተቀር የ152 ገፁ ሪፖርት ተቀባይነት የለውም። #MinilikSalsawi