ከፍተኛ የክልል ባለስልጣናት የሚሳተፉበት እና አንድ ሊትር ናፍጣ ማደያ ውስጥ እስከ 280 ብር የሚሸጥበት የጋምቤላ ክልል ( የምርመራ ዘገባ )
“… ደላሎች ይመጡና ነዳጅ አለ፣ ሌሊት ይቀዳልሃል በ280 ብር ትገዛለህ ወይ? ትባላለህ። እሺ ብለህ ከተደራደርክ በኋላ ገንዘቡን ወደ ባለማደያ አካውንት ውስጥ እንድታስገባ ካደረጉህ በኋላ ሌሊት ይቀዳልሃል”
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/280