ብሔራዊ ጥቅም — ቀጣናዊ ጥቅም — አኅጉራዊ ጥቅም — ዓለም አቀፋዊ ጥቅም 

ብሔራዊ ጥቅም — ቀጣናዊ ጥቅም — አኅጉራዊ ጥቅም — ዓለም አቀፋዊ ጥቅም 

በታደሰ ሻንቆ

በአውሮፓ እየተካሄደ ያለው ጦርነትም ሆነ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በተናጠል ከሚታሰብ ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ጥቅም አኳያ ሆኖ ውስጠ ሚስጥሩን ለመረዳት ያስቸግራል፡፡ የሁለቱንም አካባቢዎች…