በሰሜን ወሎ በከፍተኛ የምግብ እጥረት ህፃናትን ጨምሮ ሰዎች መሞታቸውን የዳሰሳ ጥናት አመለከተ

በግጭት እና በድርቅ ምክንያት ለረጅም ጊዜ ችግር በቆየው የአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ውስጥ ባጋጠመው ከፍተኛ የምግብ እጥረት ምክንያት የሰዎች…