የጎንደር ከተማ አሽከርካሪዎች ቤንዚን በሊትር 300 ብር ከጥቁር ገበያ እየገዙ መሆናቸውን ተናገሩ
በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ በርካታ ተሽከርካሪዎች ቤንዚን በከተማዋ ባሉ ማደያዎች በሕጋዊ መንገድ ማግኘት ባለመቻላቸው፣ በሕገወጥ መንገድ በችርቻሮ ከሚሸጡ የጥቁር ገበያ ነጋዴዎች በሊትር 300 ብር ለመግዛት ተገደናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ከ20 በላይ ማደያዎች…