መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የመደራደር አቅሙ አለመጎልበቱ ተነገረ
‹‹ለኑሮ ውድነት መጨመር አንዱ ምክንያት የዜጎች ገቢ አለማደግ ነው›› አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የመንግሥት ኢኮኖሚያዊ ፍጆታዎችን የመሸፈንና ከኢንዱስትሪዎች ጋር የመደራደር አቅሙ አለመጎልበቱን ገለጸ። ይህ የተገለጸው ሐሙስ ጥር 15…