ለመዋቅርና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎቻቸው ምላሽ የተነፈጉት የሲቪል አቪዬሽን ሠራተኞች እየለቀቁ መሆኑን ፓርላማው አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የመዋቅርና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ላቀረቡ የሠራተኞች ምላሽ በመንፈጉ የሠራተኛ ፍልሰት ማጋጠሙን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማት ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያስታወቀው ጥር 14 ቀን 2017…