ለኢንዱስትሪዎች የተሰጠው የውጭ ምንዛሪና ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ማነስ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

ለኢንዱስትሪዎች የተሰጠው የውጭ ምንዛሪና ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ ማነስ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚገኙ ድርጅቶች ከ90 በመቶ በላይ ጥሬ ዕቃ ከውጭ የሚያስመጡ መሆናቸው ተገልጿል አንድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ ዋጋ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑ ሥጋት ፈጥሯል ፓርላማው በስኳር ፋብሪካዎች ላይ መፍትሔ ለማምጣት ምን እየተሠራ ነው? ሲል ጥያቄዎችን…