(ተርጓሚ መምህር አቤል ጋሼ)
47ኛ ትላንት የአሜሪካ ው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ቃለ መሐላ ሲፈጽሙ የተናገሩት ንግግር በጣም የሚገርም ነበር። በመጪው 4 ዓመታት በዚህ በአሜሪካም በአለም ዙሪያም: ብዙ ለውጥ የምናይ መሆኑን የሚጠቁም ኃይለኛ ንግግር ነው፡ ፡ በዚህ ፕሬዚዳንት ዘመን የሚሆኑትን ነገሮች ላጤነ የሚከተሉት የፖለቲካ የማኅበራዊ የሚሊታሪና የኢኮኖሚ ክንውኖች ን መሰረታዊ ለውጥ የሚጠይቁ ይሆናሉ : :
ያስደሰተኝ አንድ ሐረግ :- ከዚህ በኋላ የአሜሪካ መንግሥት ፖሊሲ የምናውቀው ሁለት ፆታ ነው፡ ፡ ወንድ ና ሴት ::
ስለ ሁሉም ነገር ይኸ ንግግር በአማርኛ ተተርጉሞ ይዘቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ … እነሆ :
የትርጉም ስህተትና ማስተካከል ካለው በቅድሚያ ይቅርታ እየጠየቅን የማሻሻያ አስተያየት ያዳብረናል … እርማት ካለ ይላኩልን …እናሻሽለዋለን ::
https://drive.google.com/file/d/1b0ehpISH5SiYlWLOXM-0Oo-4wmDO91nR/view?usp=drivesdk