የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ችግር ስለሚከሰት ዜጎቹን አስጠነቀቀ

አሜሪካ ” ነገር አለ ! ” ብላለች !

ባልታሰበ ሰዓት የሚከሰት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ስላለ …… አሜሪካ U.S. Embassy Addis Ababa በአዲስ አበባ ችግሮች ስለሚከሰቱ ራሳችሁን ጠብቁ ብላ ዜጎቿን አስጠንቅቃለች ……. ወንጀል በየትኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ይችላል; ንቃት ተጋላጭነትን ለመቀነስ ቁልፍ ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ያላችሁ ዜጎቼ ተጠንቀቁ ፤ ነገር አለ ብላለች ! ………. ሰልፎችን፣ ስብሰባዎችን እና ሌሎች ትላልቅ የህዝብ ስብስቦች ባሉበት ቦታ እንዳትገኙ ስትል ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለዜጎቿ ሰታለች ……… ፖሊሶች እና ሁከትን አጣምራ ችግሮች ቅርብ ናቸው ያለችው አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ በቀጣይነት ምን ሊከሰት እንደሚችል የፖለቲካ መልዕክት ያለው እድምታዋን ተንፍሳለች ……. ሁሉም ሰው እንዲነቃ እናበረታታለን ብላለች …….. ሁላችንም አብረን የምናየው ይሆናል። #MinilikSalsawi