ሩቢዮ የኢትዮጵያ ጉዟቸውን ሰረዙት

የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ኃላፊ በኢትዮጵያ እና ኬንያ ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት መሰረዛቸው ተዘግቧል።

ጉብኝታቸውን መሰረዛቸውን ያሳወቁት የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ቤጂንግ ለጉብኝት ማምራታቸው ከተዘገበ በኋላ መሆኑ ተነግሯል።

ማርክ ሩቢዮ የአፍሪካ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን በሁለቱ ሃገራት እንደሚጀምሩ አቅደው የነበረ ሲሆን ዕቅዳቸውን ማራዘማቸው ተዘግቧል።

Source: Africa intelligence