በነዳጅ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎች ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገቡ ተወሰነ

በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለት እግር (ሞተር ሳይክል) እና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡