አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ትሪሊዮን ብር እዳ አለበት

መንግስት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ትሪሊዮን ብር እዳ አለበት!

ባንኩ ከተከማቸ 1.393 ትሪሊዮን ብር ብድር ውስጥ 1 ትሪሊዮኑን የወሰደው መንግስት ነው ብሏል!

መንግስት የተከማቸ እዳውን እንዴት ይከፍላል?

ባንኩ የመንግስት ስለሆነ ስራውን እየሰራ ነው?

በዝርዝር የ8 ወር የባንኩን ሪፖርት እንመልከት…. https://youtu.be/oxSkx7b06bE