የዩኤስኤአይዲ ድጋፍ መቋረጥ በአልሚ ምግብ አቅራቢዎችና ሆቴሎች ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ

የዩኤስኤአይዲ ድጋፍ መቋረጥ በአልሚ ምግብ አቅራቢዎችና ሆቴሎች ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው፡፡ የዕርዳታው መቋረጥ ዩኤስኤአይዲ በቀጥታ ድጋፍ ሲያደርግላቸው የነበሩ…