በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ

በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ

ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት…