የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ በሆቴሎች የሚደረጉ ስብሰባዎችና ሥልጠናዎች መቀነሳቸው ተገለጸ
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በተለያዩ መንገዶች ለአገሮች ሲያደርገው የነበረውን ድጋፍ በማቋረጡ ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች ይካሄዱ የነበሩ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና አጫጭር ዓውደ ጥናቶች መቀነሳቸውን የሆቴል ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብቻ ወደ…