ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በውድም ሆነ በግድ የማጠናከሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡለት እያደረገ ነው አለ
አዲሱ የምርጫ ቦርድ ረቂቅ አዋጅ ማንኛውም የመንግሥት ተቋም ለፓርቲ መዋጮ በቀጥታ ከደመወዝ ላይ መቁረጥ እንደማይችል ይደነግጋል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ገዥው ብልፅግና ፓርቲ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት የሚሄዱ ዜጎችን የፓርቲ ማጠናከሪያ እንዲያዋጡ እያደረገ ነው…