የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገደሉ

የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ፣ ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017…