የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ በጣለው የቪዛ ገደብ በግንቦት ወር እንደሚመከርበት አስታወቀ
በተቋረጠው የበጀት ድጋፍ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ በተመለከተ በመጪው ግንቦት 2017 ዓ.ም. እንደሚመክርበት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደርና የአባል አገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም….