አቶ ጌታቸው ረዳ በሦስት የሠራዊት አመራሮች ላይ ያሳለፉት ዕግድ ከምክትላቸውና ከሕወሓት ክንፍ ተቃውሞ ገጠመው
‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው›› የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው…