ባንኮቻችን ‹‹በሲስተም ችግር አልተላለፈም›› ለሚሉት የገንዘብ ዝውውር ወለድ ይክፈሉ

ባንኮቻችን ‹‹በሲስተም ችግር አልተላለፈም›› ለሚሉት የገንዘብ ዝውውር ወለድ ይክፈሉ

በኢትዮጵያ የዲጂታል የባንክ አገልግሎት ሥር እየያዘ ነው፡፡ ምናልባትም በዕቅድ ተቀምጦ ከነበረው ጊዜ አንፃር በአጭር ጊዜ ዕድገት አሳይቷል ተብሎ ይታመናል፡፡ በተለይ ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት…