ኢዜማ ለቅቡልነት መታገል ያለብኝ አሁን ነው አለ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፓርቲያቸው ለቅቡልነት መታገል ያለበት አሁን መሆኑን ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አርቆ ከሚመለከትና ተሻጋሪ (ስትራቴጂካዊ) ከሆኑ ግቦች ይልቅ በአጭር ግዜ (ታክቲካዊ) ዕይታዎች ላይ መጠመዱን የተናገሩት መሪው…