‹‹ማንም የማያዝበትና የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው›› ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ
የሰላም ሚኒስቴር መረጃ በመከልከል ቅሬታ ቀርቦበታል ‹‹ማንም የማያዝበትና ማንም የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው፤›› ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ደኤታው ይህንን የተናገሩት የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንና ከንግድ መገናኛ…