የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ

የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ

አሠራሩ የአርሶ አደሮችን ዓመታዊ ገቢ ከፍ ያደርጋል ተብሏል በሃይማኖት ደስታ ለአርሶ አደሮች 129 በመቶ የገቢ ዕድገት ያስገኘላቸው ዘመናዊ የግብርና አሠራር  በታሰበው ልክ እንዳይተገበር፣ ከላይ እስከ ታች ያለው የመንግሥት መዋቅር ክፍተት መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የግብርና ሚኒስቴር ከጃፓን…