ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን አላነሳችም

‹‹ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን አላነሳችም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ዜጎች እየተጭበረበሩ ወደ ሞት ጎዳና የሚሄዱበት መንገድ ሊቆም ይገባል ተብሏል ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ስተራቴጂካዊ በሆኑ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት መስማማቷን የገለጸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ‹‹የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን ግን አላነሳችም፤›› ሲል አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…