የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንባታ ጋር በተያያዘ 362 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት እንዲከፍል በኦዲት ተወሰነበት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንባታ ጋር በተያያዘ 362 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት እንዲከፍል በኦዲት ተወሰነበት

አየር መንገዱ ውሳኔውን ማሻሩንና ድርጊቱን ፈጽመዋል ባላቸው ግለሰቦች ላይ ክስ መመሥረቱ ታውቋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኩባንያ በሰጠው የግንባታ ውል መሠረት ‹‹ቁልፍ›› ለተባሉ 1992 መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት ከቀረጥ ነፃ መብት የገቡ የግንባታ…